ራዕይ
በ2022 በክልሉ የበለፀገ፣ የተጣጣመና ዘላቂነት ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ተረጋገጦ ማየት።
ተልዕኮ
የክልሉን ሁለንተናዊ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ፍላጎት መነሻ በማድረግ፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም አስተማማኝ የመረጃ ሥርዓት ላይ የተመሠረተ የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ የልማት ዕቅዶችን ማዘጋጀት፣ አፈጻጸማቸውን መከታተልና መገምገም፣ እንዲሁም ሀብትና ልማትን ያጣጣመ ልማት ማረጋገጥ ነው።
የክልሉ ገጽታና ልማት (Regional Overview)
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ
ለዘላቂ ልማት፣ ለፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እና ለዲጂታል አሰራር የተጣጣመ የልማት ፕላን ማዕከል