የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ግልፅና ፈጣን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማረጋገጥ የተዘጋጀ ዲጂታል ሲስተም
ቅሬታዎን እና አስፈላጊ ተጨማሪ ማስረጃዎችን (PDF/Image) በመያዝ በሲስተሙ በኩል በቀላሉ ያቅርቡ::
ቅሬታው እንደገባ አውቶማቲክ የመከታተያ ቁጥር (Tracking Code) ይደርስዎታል::
በመከታተያ ቁጥርዎ በመጠቀም የቅሬታዎን ሂደት እና የተሰጠውን ኦፊሴላዊ ምላሽ ይከታተሉ::