የተገልጋዮች ቅሬታ እና አቤቱታ መቀበያ ፖርታል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ግልፅና ፈጣን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማረጋገጥ የተዘጋጀ ዲጂታል ሲስተም

1. ቅሬታ ማስገባት

ቅሬታዎን እና አስፈላጊ ተጨማሪ ማስረጃዎችን (PDF/Image) በመያዝ በሲስተሙ በኩል በቀላሉ ያቅርቡ::

2. የመከታተያ ቁጥር ማግኘት

ቅሬታው እንደገባ አውቶማቲክ የመከታተያ ቁጥር (Tracking Code) ይደርስዎታል::

3. ምላሽ መከታተል

በመከታተያ ቁጥርዎ በመጠቀም የቅሬታዎን ሂደት እና የተሰጠውን ኦፊሴላዊ ምላሽ ይከታተሉ::